ቪዲዮ

ህዳር 10፣ 2022

Help Me Grow 101

Help Me Grow ዋሽንግተን ጠንካራ የማህበረሰብ አባላት እና ድርጅቶች ጥምረት ነው። ይህ ቪዲዮ Help Me Grow ዋሽንግተን ምን እንደሆነ፣ ማን እንደሚሳተፍ እና ስራችንን እንዴት እንደምናደራጅ ያስተዋውቀዎታል።

መጨረሻ የዘመነው፡ 11/10/2021